Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook

ውክፔዲያ:ምርጥ ጽሑፎች/ዕጩዎች

በዚህ ገጽ ላይ ለ«ምርጥ ጽሑፎች» የሆኑት መጣጥፎች ሊታጩና ሊመረጡ ይቻላል።

ማንኛውም ተጠቃሚ መጣጥፎችን ለመምረጥ ይችላል።

አዲስ ምርጥ ጽሑፍ በየወሩ መባቻ እንዲገኝ ተስፋችን ነው። በወር መባቻ ከአንድ ዕጩ በላይ ካለ፣ የተወሰደው በፊርማ ብዛት ይወሰን። በዚያ ቀን ለአንድ መጣጥፍ አብዛኛው ፊርማ አሉታዊ ከሆነ ግን፣ እሱ ይወገድ። (ፊርማ የሚደረግ በ ~~~~ ነው።)

ኅዳር 2000 የታጩ

ለማስተካከል

2000-2002 የታጩ

ለማስተካከል

(ታኅሣሥ - ነሐሴ 2002 - በተሳታፊዎች ጉድለት ምክንያት ምርጫዎቹ ቆይተዋል።)