Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook
Jump to content

ሥነ ዕውቀት

ከውክፔዲያ

ሥነ ዕውቀት በሂደት ጓጉለው ለብቻቸው ከወጡ የፍልስፍና ዘርፎች አንዱ ሲሆን የጥናቱ ትኩረት ዕውቀትን እራሱን በመመርመር ላይ ያተኩራል። ዕውቀት ምንድን ነው? መሰረቱና ወሰኑስ ምንድን ነው? ወይንስ ዕውቀት መሰረትም ሆነ ወሰን የለውምን? ከዚያ ባሻገር፣ እውነታዕምነት እና ምክንየት ከዕውቀት ተፈጥሮ ጋር ያላቸውን ዝምድና ያስሳል። ጥርጣሬንና ሌሎች በዕውቀት ላይ ሊነሱ የሚችሉ ተቃውሞዎችን የሚመመረምር ክፍልምን ነው።