Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook

የካቲት ፲፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፷፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፶፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺፯ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

ለማስተካከል
  • ፲፱፻፸፱ ዓ/ም - የእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ሴቶችን የቅስና ሥልጣን ለመቀበል የሚያስችለውን ውሳኔ ከፍ ባለ የድምጽ ብዛት አጸደቀ።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/178551
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ