Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook
Transfiguration pending
Jump to content

ልዑል

ከውክፔዲያ

ልዑልኢትዮጵያ የነገሥታት ተወላጆች፤ የታላላቆች መሳፍንትና ባላባቶች የወንድ ፆታ የስም ቅጽል፣ ማዕርግ ሲሆን ትርጓሜውም ከፍ ያለ፤ በላይ የኾነ፣ ላይኛ፤ ከፍተኛ ማለት ነው። [1]

  • ደስታ ተክለወልድ፤ «ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት»፤ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት (፲፱፻፷፪ ዓ/ም) ገጽ ፯፻፴፪