Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook
Transfiguration pending
Jump to content

ተራራ

ከውክፔዲያ
አምስት ጣት ተብሎ የሚታወቀው አዘርባጃን ያለ ተራራ

ተራራ ማለት ከከባቢው መልክዓ ምድር ከፍ ብሎ የሚገኝ በኩርባ (slope) ከቁልቁልት ከፍ ያለ ነው። የተራራ ጥናት ኦሮግራፊ ይባላል። በምድር ላይ ካሉት ተራሮች ሁሉ ከፍተኛው ኤቨረስት ሲሆን በኔፓልቻይናቲቤት ይገኛል። ከፍታውም ባህር ወለል 8፣848 ሜትር ነው። በፀሓይ ሥርዐተ-ፈለክ ታላቁ ተራራ ማርስ ውስጥ የሚገኘው ኦሊምፐስ ሞንስ ነው ከፍታውም 2፣171 ሜትር ነው።