Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook
Transfiguration pending
Jump to content

ኮምቦልቻ

ከውክፔዲያ

ኮምቦልቻኢትዮጵያአማራ ክልል ከተማና ወረዳ ሲሆን በደቡብ ውሎ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ68,766 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 36,102 ወንዶችና 32,664 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ97,038 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ9°27′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]

  1. ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
  2. ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia