Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook
Jump to content

ሂውስተን

ከውክፔዲያ

ሀውስተን አሜሪካ ውስጥ በቴክሳስ ግዛት የሚገኝ ከተማ ነው። ከተማው በስፋቱ ከአሜሪካ ከተሞች አራተኛ ነው። በቴክሳስ ግዛት ውስጥ ከሚገኙ ከተሞች ደግሞ አንደኛ የሆነው ይህ ከተማ የ600 ካሬ ማይል ስፋት አለው። በ2008 እ.ኤ.አ. የአሜሪካ የህዝብ ቆጠራ 2.2 ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩበታል።