Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook
Jump to content

ሚላርድ ፊልሞር

ከውክፔዲያ
ሚላርድ ፊልሞር

ሚላርድ ፊልሞር (እንግሊዝኛ: Millard Fillmore) የአሜሪካ አስራ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1850 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የላቸውም ነበር። ፕሬዝዳንቱ የዊግ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1853 ነበር።