Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook
Jump to content

ሳን ቶሜ

ከውክፔዲያ

ሳን ቶሜ (ፖርቱጊዝ፦ São Tomé) የሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ዋና ከተማ ነው። የተመሠረተው በፖርቱጋል1477 ዓ.ም. ሲሆን እስከ 1745 ዓ.ም. ድረስና እንደገና ከ1844 ዓ.ም. ጀምሮ የአገሩ ዋና ከተማ ሆኗል።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር በ1998 ዓ.ም. 56,166 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 00°19′ ሰሜን ኬክሮስ እና 06°43′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።