Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook
Jump to content

ስም (ሰዋስው)

ከውክፔዲያ

ስም ማላት የአንድ ሰው፣ የአንድ ቦታ ወይም የአንድ ነገር መጠሪያ ሲሆን እንደ አረፍተነገር ባለቤት ያገለግላል።

ስም ማለት የአንድ ነገር መጠሪያ ሆኖ በአረፍተ ነገር ላይ እንደ ባለቤት እንጠቀምበታለን ።

ምሳሌ፦ አበበ ወደ ገበያ ሄደ ። አበበ የሚለው ስም ነው እደ ባለቤት ያገለግላል ።