Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook
Jump to content

ዋርነር ብሮስ.

ከውክፔዲያ
ዋርነር ብሮስ. (Warner Bros.) [1]
150px|
ኢንዱስትሪ ተንቀሳቃሽ ምስሎች እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች
ዓይነት ታይም ዋርነር (Time Warner) ንብረት
የምስረታ_ቦታ 1918 እ.አ.አ. በWarner Bros. West Coast Studios ስም
1923 እ.አ.አ. በ as Warner Bros. Pictures ስም
ዋና_መሥሪያ_ቤት ቡርባንክካሊፎርኒያአሜሪካ
ቁልፍ_ሰዎች ባሪ ሜየር (Barry Meyer) ፥ ሊቀ መንበር እና CEO
አለን ሆርን (Alan F. Horn)፥ ፕሬዝዳንት እና COO
ገቢ 11.7 ቢሊዮን ዶላር (2007 እ.ኤ.አ.)
የተጣራ_ገቢ 11.7 ቢሊዮን ዶላር (2007 እ.ኤ.አ.)


ዋርነር ብሮስ. (በእንግሊዝኛ Warner Bros.) የሆነ የአሜሪካ የተንቀሳቃሽ ምስል እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች አቅራቢ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸው በርካታ ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ

  1. ዋርነር ብሮስ. ስቱዲዮስ (Warner Bros. Studios)፣
  2. ዋርነር ብሮስ. ፒክቸርስ (Warner Bros. Pictures)፣
  3. Warner Bros. Interactive Entertainment
  4. ዋርነር ብሮስ. ቴሌቪዥን (Warner Bros. Television)፣
  5. ዋርነር ብሮስ. አኒሜሽን (Warner Bros. Animation)፣
  6. ዋርነር ብሮስ. ሆም ቪዲዮ (Warner Home Video)፣
  7. ንዩ ላይን ሲኒማ (New Line Cinema)፣
  8. TheWB.com እና
  9. ዲሲ ኮሚክስ (DC Comics) ይጠቀሳሉ።

የፊልም ቤተ-መዛግብት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የውጭ ማያያዣዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]