Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook

ሕፃናት ለኩፍኝ ወረርሽኝ ተጋልጠዋል

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያን፣ የመንንና ሕንድን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት፣ ሕፃናት እየተባባሰ ለሚገኘው የኩፍኝ ወረርሽኝ ተጋልጠዋል። የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ተከትሎ፣ መደበኛ የሕፃናት የኩፍኝ መከላከያ ክትባት መርሐ ግብሮች ተስተጓጉለዋል። በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ የጤና ጠበብት ጥሪ እያቀረቡ ናቸው።

በሮይተርስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።