Svoboda | Graniru | BBC Russia | Golosameriki | Facebook

በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዚምባብዌ የወህኒ ቤቶችን መጨናነነቅ ለማቅለል እስረኞች በምሕረት ተለቀቁ

በዚምባብዌ የወህኒ ቤቶችን መጨናነነቅ ለማቅለል እስረኞች በምሕረት ተለቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00

በዚምባብዌ የወህኒ ቤቶችን መጨናነነቅ ለማቅለል እስረኞች በምሕረት ተለቀቁ

የዚምባቡዌ ፕሬዚደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ በእስረኛ ብዛት በሀገሪቱ ወህኒ ቤቶች ያለውን መጨናነቅ ለማቅለል በሚል ለአራት ሺህ እስረኞች ምሕረት ሰጡ።

ኮለምበስ ማቩንጋ ከሃራሬ ባጠናቀረው ዘገባ ፕሬዚደንቱ ባለፈው ዓመትም ለእስረኞች ምሕረት ሰጥተው እንደነበረ አስታውሶ ሆኖም ከመካከላቸው የተወሰኑት በድጋሚ መታሰራቸውን አመልክቷል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG